ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 5:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ብዙ ሕዝብ እንደ ተሰበሰበ ባየ ጊዜ፣ ወደ ተራራ ወጣና ተቀመጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ መጡ።

2. እንዲህም እያለ ያስተምራቸው ጀመር፤

3. “በመንፈስ ድኾች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፤ መንግሥተ ሰማይ የእነርሱ ናትና።

4. የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፤ መጽናናትን ያገኛሉና።

5. የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 5