ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 27:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. በዚያን ጊዜ በዐመፅ የታወቀ በርባን የሚባል እስረኛ ነበር።

17. ሕዝቡ እንደተሰበሰቡ ጲላጦስ፣ “ከበርባንና ክርስቶስ ከሚባለው ከኢየሱስ፣ ማንን እንድፈታላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው፤

18. ጲላጦስም በቅናት አሳልፈው እንደሰጡት ያውቅ ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 27