ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 25:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምስት ታላንት የተቀበለውም፣ ሌላ አምስት ተጨማሪ ታላንት ይዞ በመቅረብ፣ ‘ጌታ ሆይ! አምስት ታላንት ዐደራ ሰጥተኸኝ ነበር፤ ይኸውልህ አምስት ተጨማሪ ታላንት አትርፌአለሁ’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 25:20