ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 11:28-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. “እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።

29. ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤

30. ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 11