ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 1:6-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።ዳዊት የኦርዮ ሚስት ከነበረችውሰሎሞንን ወለደ፤

7. ሰሎሞን ሮብዓምን ወለደ፤ሮብዓም አቢያን ወለደ፤አቢያም አሣፍን ወለደ፤

8. አሣፍ ኢዮሣፍጥን ወለደ፤ኢዮሣፍጥ ኢዮሆራምን ወለደ፤ኢዮሆራም ዖዝያንን ወለደ፤

9. ዖዝያን ኢዮአታምን ወለደ፤ኢዮአታም አካዝን ወለደ፤አካዝ ሕዝቅያስን ወለደ፤

10. ሕዝቅያስ ምናሴን ወለደ፤ምናሴ አሞንን ወለደ፤አሞንም ኢዮስያስን ወለደ፤

11. ኢዮስያስ በባቢሎን ምርኮ ጊዜ፣ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 1