ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 1:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ታሪክ እንዲህ ነው፤ እናቱ ማርያም ለዮሴፍ ታጭታ ሳይገናኙ፣ በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 1:18