ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 1:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የዳዊት ልጅ፣ የአብርሃም ልጅ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ የሚከተለው ነው፤

2. አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤ያዕቆብ ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤

3. ይሁዳ ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ፋሬስ ኤስሮምን ወለደ፤ኤስሮምም አራምን ወለደ፤

4. አራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብ ነአሶንን ወለደ፤ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤

5. ሰልሞን ቦዔዝን ከረዓብ ወለደ፤ቦዔዝ ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤ኢዮቤድ እሴይን ወለደ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 1