ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 7:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈሪሳውያንና ጸሐፍትም፣ “ደቀ መዛሙርትህ እንደ አባቶች ወግ በመኖር ፈንታ ባልታጠበ እጃቸው ለምን እንጀራ ይበላሉ?” ብለው ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 7:5