ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 5:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳትሸጠው በፊት የአንተው አልነበረምን? ከሸጥኸውስ በኋላ ቢሆን ገንዘቡ በእጅህ አልነበረምን? ለመሆኑ ይህን ነገር እንዴት በልብህ አሰብህ? የዋሸኸው እኮ እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አይደለም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 5:4