ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 5:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ ቀደም፣ ቴዎዳስ ራሱን ትልቅ አድርጎ በመቍጠር ተነሥቶ፣ አራት መቶ ያህል ሰዎች ተባበሩት፤ ነገር ግን እርሱም ተገደለ፤ ተከታዮቹም ሁሉ ተበታተኑ፤ ነገሩም እንዳልነበር ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 5:36