ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 26:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐሥራ ሁለቱ ነገዶቻችን ቀንና ሌሊት እግዚአብሔርን ከልብ እያገለገሉ፣ ሲፈጸም ለማየት የሚተጉለትም ተስፋ ይኸው ነው። ንጉሥ ሆይ፤ አይሁድም የሚከሱኝ ስለ ዚሁ ተስፋ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 26:7