ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 25:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ፊስጦስ እንዲህ አለ፤ “ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፤ እንዲሁም እዚህ አብራችሁን ያላችሁ ሁሉ፤ ይህን ሰው ታዩታላችሁ? በኢየሩሳሌምና እዚህ በቂሳርያም የሚኖሩ አይሁድ ሁሉ፣ ይህ ሰው ከእንግዲህ በሕይወት መኖር አይገባውም በማለት እየጮኹ ለመኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 25:24