ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 23:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ታላቅ ሁከትም ሆነ፤ ከፈሪሳውያን ወገን የሆኑ አንዳንድ የኦሪት ሕግ መምህራንም ተነሥተው፣ “በዚህ ሰው ላይ ምንም ጥፋት አላገኘንበትም፤ መንፈስ ወይም መልአክ ተናግሮትስ እንደሆነ ምን ይታወቃል?” በማለት አጥብቀው ተከራከሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 23:9