ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 23:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ወደ ጦር አዛዡ ወሰደው።የመቶ አለቃውም፣ “እስረኛው ጳውሎስ ጠርቶኝ፣ ይህ ጒልማሳ የሚነግርህ ነገር ስላለው ወደ አንተ እንዳቀርበው ለመነኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 23:18