ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 23:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጳውሎስም ወደ ሸንጎው ትኵር ብሎ በመመልከት፣ “ወንድሞች ሆይ፤ እኔ እስከዚች ቀን ድረስ በእግዚአብሔር ፊት በንጹሕ ሕሊና ተመላልሻለሁ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 23:1