ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 2:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በመጨረሻው ቀን፣መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ጒልማሶቻችሁ ራእይ ያያሉ፤ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 2:17