ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 19:39-41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

39. ከዚህ ሌላ ልታቀርቡ የፈለጋችሁት ነገር ካለ፣ በሕጋዊ ጉባኤ ይታያል።

40. አለበለዚያ ዛሬ ስለ ሆነው ነገር፣ በሁከት አነሣሽነት እንዳንከሰስ ያሠጋናል፤ አጥጋቢ ምክንያት ስለሌለንም፣ ስለ ሁከቱ ብንጠየቅበት መልስ መስጠት አንችልም።”

41. ይህን ከተናገረ በኋላም ጉባኤው እንዲበተን አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 19