ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 11:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእስጢፋኖስ ላይ በተነሣው ስደት ምክንያት የተበተኑት አማኞች ቃሉን ለአይሁድ ብቻ እየተናገሩ እስከ ፊንቄ፣ እስከ ቆጵሮስና እስከ አንጾኪያ ድረስ ዘለቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 11:19