ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 8:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፣ “ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ ማለቃችን እኮ ነው!” እያሉ ቀሰቀሱት።እርሱም ነቅቶ ነፋሱንና፣ የውሃውን መናወጥ ገሠጸ፤ በዚህ ጊዜ ነፋሱም፣ ነውጡም ተወ፤ ጸጥታም ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 8:24