ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 7:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስም ይህን ሲሰማ በእርሱ ተደነቀ፤ ዘወር ብሎም ይከተለው ለነበረው ሕዝብ፣ “እላችኋለሁ፤ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት በእስራኤል እንኳ አላገኘሁም” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 7:9