ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 7:44 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፤ “ይህቺን ሴት ታያታለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፤ አንተ ለእግሬ ውሃ እንኳ አላቀረብህልኝም፤ እርሷ ግን እግሬን በእንባዋ እያራሰች በጠጒሯ አበሰች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 7:44