ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 5:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስ ከከተሞች በአንዱ በነበረበት ጊዜ፣ አንድ ለምጽ የወረሰው ሰው በዚያው ከተማ ነበር፤ ይህ ሰው ኢየሱስን ባየው ጊዜ በፊቱ ተደፋና፣ “ጌታ ሆይ፤ ብትፈቅድ እኮ ልታነጻኝ ትችላለህ” ብሎ ለመነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 5:12