ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 24:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሁኔታው ግራ ተጋብተው ሳሉ፣ እነሆ፤ እጅግ የሚያንጸባርቅ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች ድንገት አጠገባቸው ቆሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 24:4