ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 2:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ካዩም በኋላ፣ ስለ ሕፃኑ የተነገራቸውን ገልጠው አወሩ።

18. ይህንንም የሰሙ ሁሉ እረኞቹ በነገሯቸው ነገር ተደነቁ፤

19. ማርያም ግን ይህንን ሁሉ በልቧ ይዛ ታሰላስል ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 2