ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 17:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኖኅ ወደ መርከቡ እስከገባበት ቀን ድረስ ሰዎች ይበሉና ይጠጡ፣ ያገቡና ይጋቡ ነበር፤ የጥፋትም ውሃ መጥቶ ሁሉንም አጠፋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 17:27