ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 17:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ባያቸው ጊዜ፣ “ሂዱና ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ” አላቸው። እነርሱም ወደዚያው በመሄድ ላይ ሳሉ ነጹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 17:14