ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 15:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አንድ ቀን፣ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና “ኀጢአተኞች” ሁሉ ሊሰሙት በዙሪያው ተሰበሰቡ።

2. ፈሪሳውያንና ጸሐፍትም፣ “ይህ ሰው ኀጢአተኞችን ይቀበላል፤ ከእነርሱም ጋር ይበላል” እያሉ አጒረመረሙ።

3. ኢየሱስም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤

4. “ከእናንተ መካከል አንዱ መቶ በጎች ቢኖሩትና ከእነርሱ አንዱ ቢጠፋበት፣ ዘጠና ዘጠኙን በሜዳ ላይ ጥሎ የጠፋውን እስኪያገኝ ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ማን ነው?

5. ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ተሸክሞ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 15