ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጢሞቴዎስ 4:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፤ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ በዚያ ቀን ለእኔ ይሰጠኛል፤ ደግሞም ለእኔ ብቻ ሳይሆን፣ የእርሱን መገለጥ ለናፈቁ ሁሉ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 4:8