ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ተሰሎንቄ 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ጳውሎስ፣ ሲላስና ጢሞቴዎስ፤በእግዚአብሔር በአባታችን በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ለሆኑት፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን፤

2. ከእግዚአብሔር አብ፣ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 1