ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ተሰሎንቄ 1:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንድሞች ሆይ፤ እምነታችሁ በየጊዜው እያደገ በመሄዱና የእርስ በርስ ፍቅራችሁም እየጨመረ በመምጣቱ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በሚገባ ማመስገን አለብን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 1:3