ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 5:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህን የምለው ራሳችንን በእናንተ ፊት እንደ ገና ለማመስገን ሳይሆን፣ በእኛ እንድትመኩ ዕድል ልሰጣችሁ ነው፤ ይኸውም በውጭ በሚታየው ለሚመኩት እንጂ በልብ ውስጥ ባለው ነገር ለማይመኩ መልስ መስጠት እንድትችሉ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 5:12