ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 5:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ጌታን መፍራት ምን ማለት እንደሆነ ስለምናውቅ፣ ሰዎች የምንናገረውን እንዲቀበሉ ለማድረግ እንጥራለን። የእኛ ማንነት በእግዚአብሔር ዘንድ የተገለጠ ነው፤ ደግሞም በኅሊናችሁ ዘንድ ግልጽ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 5:11