ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 12:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስከ አሁን ድረስ በእናንተ ፊት ራሳችንን ስንከላከል የኖርን ይመስላችኋልን? በክርስቶስ ሆነን በእግዚአብሔር ፊት እንናገራለን፤ ደግሞም ወዳጆች ሆይ፤ ይህን ሁሉ የምናደርገው እናንተን ለማነጽ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 12:19