ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 10:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ስለዚህ በሌላው ሰው ክልል አስቀድሞ በተሠራ ሥራ ሳንመካ፣ ከእናንተ ወዲያ ባለው አገር ወንጌልን መስበክ እንችላለን።

17. ነገር ግን፣ “የሚመካ በጌታ ይመካ”፤

18. ምክንያቱም ጌታ ራሱ የሚያመሰግነው እንጂ፣ ራሱን በራሱ የሚያመሰግን ተቀባይነት አይኖረውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 10