ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 10:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም ሌሎች በደከሙበት ሥራ ከመጠን በላይ በመመካት ከተመደበልን ወሰን አናልፍም፤ ይልቁንም እምነታችሁ እያደገ በሄደ ቍጥር በእናንተ ዘንድ የተመደበልን አገልግሎት እየሰፋ እንደሚሄድ ተስፋ እናደርጋለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 10:15