ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጴጥሮስ 5:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. በዓለም ዙሪያ ያሉት ወንድሞቻችሁ ተመሳሳይ መከራ እንደሚቀበሉ ዐውቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።

10. በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል።

11. ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 5