ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጴጥሮስ 5:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ታማኝ ወንድም በምቈጥረው በስልዋኖስ አማካይነት ይህንን አጭር መልእክት ጽፌላችኋለሁ፤ የጻፍሁላችሁም ልመክራችሁና ይህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን ልመሰክርላችሁ ብዬ ነው። በዚህ ጸጋ ጸንታችሁ ቁሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 5:12