ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጢሞቴዎስ 6:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚያምኑ ጌቶች ያሏቸውም፣ ወንድሞች ስለሆኑ የሚገባቸውን ክብር አይንፈጓቸው፤ ይልቁንም በአገልግሎታቸው የሚጠቀሙ አማኞችና ወዳጆቻቸው ስለሆኑ የበለጠ ሊያገለግሏቸው ይገባል። እነዚህን ነገሮች አስተምር፤ ምከርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 6:2