ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጢሞቴዎስ 6:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ዓለም ባለጠጎች የሆኑት እንዳይታበዩ፣ ደስም እንዲለን ሁሉን ነገር አትረፍርፎ በሚሰጠን በእግዚአብሔር እንጂ አስተማማኝነት በሌለው በሀብት ላይ ተስፋ እንዳያደርጉ እዘዛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 6:17