ልጆች ሆይ፤ ይህ የመጨረሻው ሰዓት ነው፤ እንደሰማችሁትም የክርስቶስ ተቃዋሚ ይመጣል፤ አሁን እንኳ ብዙ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መጥተዋል፤ የመጨረሻው ሰዓት እንደሆነ የምናውቀውም በዚህ ነው።