ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ተሰሎንቄ 5:16-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ሁል ጊዜ ደስ ይበላችሁ፤

17. ሳታቋርጡ ጸልዩ፤

18. በማናቸውም ሁኔታ አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።

19. የመንፈስን እሳት አታዳፍኑ፤

20. ትንቢትን አትናቁ።

21. ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 5