ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ተሰሎንቄ 5:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ወንድሞች ሆይ፤ ይህን እንመክራችኋለን፤ ሥራ ፈቶችን ገሥጿቸው፤ ፈሪዎችን አደፋፍሯቸው፤ ደካሞችን እርዷቸው፤ ሰውን ሁሉ ታገሡ።

15. ማንም በክፉ ፈንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁም ሆነ ለሌሎች ሰዎች ሁል ጊዜ መልካም የሆነውን ነገር ለማድረግ ተጣጣሩ።

16. ሁል ጊዜ ደስ ይበላችሁ፤

17. ሳታቋርጡ ጸልዩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 5