ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 8:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ይህን የሚያውቁ ሁሉም አይደሉም፤ አንዳንድ ሰዎች እስከ አሁን ድረስ ጣዖትን ማምለክ ስለ ለመዱ፣ እንዲህ ያለውን ሥጋ ሲበሉ በርግጥ ለጣዖት እንደ ተሠዋ ያስባሉ፤ ኅሊናቸውም ደካማ ስለ ሆነ ይረክሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 8:7