ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 4:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሕዝብ መካከል ትሰደዳለህ፤ ከዱር አራዊት ጋርም ትኖራለህ፤ እንደ ከብት ሣር ትበላለህ፤ ልዑሉ በሰዎች መንግሥት ሁሉ ላይ ሙሉ ሥልጣን እንዳለውና እነዚህንም መንግሥታት ለወደደው እንደሚሰጥ እስክታውቅ ድረስ ሰባት ዓመት ያልፋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 4:32