ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 11:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አማልክታቸውን፣ የብረት ምስሎቻቸውን፣ ከብርና ከወርቅ የተሠሩ የከበሩ ዕቃዎቻቸውን ይማርካል፤ ወደ ግብፅም ይወስዳል። ለጥቂት ዓመታትም ከሰሜኑ ንጉሥ ጋር ከመዋጋት ይቈጠባል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 11:8