ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮናስ 3:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም እንዲህ ሲል በነነዌ ዐዋጅ አስነገረ፤“ከንጉሡና ከመሳፍንቱ የወጣ ዐዋጅ፤ማንም ሰው ወይም እንስሳ፣ የከብት መንጋም ሆነ የበግ መንጋ፣ ምንም ነገር አይቅመስ፤ አይብላ፤ ውሃም አይጠጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 3:7