ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 5:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የአዳም የትውልድ ሐረግ እንደሚከተለው ነው፦እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን ሲፈጥረው በራሱ አምሳል አበጀው፤

2. ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸው፤ በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው” ብሎ ጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 5