ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 46:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላ ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ተነሣ፤ የእስራኤል ወንዶች ልጆችም አባታቸውን ያዕቆብን፣ ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ፈርዖን ለያዕቆብ በላካቸው ሠረገላዎች ላይ አወጧቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 46:5