ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 37:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የምድያም ነጋዴዎችም እነርሱ ዘንድ እንደ ደረሱ፣ ወንድሞቹ ዮሴፍን ከጒድጓድ አውጥተው ለእስማኤላውያን በሃያ ጥሬ ብር ሸጡላቸው፤ እነርሱም ዮሴፍን ወደ ግብፅ ወሰዱት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 37:28