ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 29:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ገናም ፀንሳ ወለደች፤ እርሷም “እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳልተወደድኩ ሰምቶ ይህን ልጅ በድጋሚ ሰጠኝ” አለች። ከዚያም የተነሣ ስምዖን ብላ ጠራችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 29:33